Notice የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ

የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ

06th July, 2024

የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም  የሚሰጠውን የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ፡፡

(ሰኔ 27/2016 ዓ.ም) የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም  የሚሰጠውን የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ።

ተማሪዎች የለፉበትን የትምህርት ውጤት ማግኘት ይችሉ ዘንድ ፈተናው ያለምንም የፀጥታ ችግር በስኬት  እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ለፈተና ቁሳቁሶች እጀባ፣ ጥበቃ እና ፍተሻ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

ኅብረተሰቡ ይህንን አውቆ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግና አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከት የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባዘጋጀው የዜጎች ተሳትፎ  መተግበሪያ (EFPApp) በመጠቀም ወይም በ991 ነፃ የስልክ መስመር በመደወልና መረጃ በመላክ ወይም በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታ አካላት በአካል ጥቆማ በመስጠት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ ግብረ ኃይሉ ጥሪውን ያቀርባል።

የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል

ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም 

አዲስ አበባ

Addis Ababa Education Bureau, [7/4/2024 8:46 AM]

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! 

What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D

flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728

TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com     

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

.

Copyright © All rights reserved.