(መስከረም 19/2016 ዓ.ም) ምልከታውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ከቢሮው ምክትል ኃላፊዎች፣አማካሪዎችና ከአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ጋር በመሆን ነው ያካሄዱት ።
በምልከታቸውም አራዳ ክፍለከተማ በሚገኘው ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ትምህርት ቤቱ ለ2016ዓ.ም የትምህርት አመት ያደረገውን ቅድመ ዝግጅት ከማየታቸው ባሻገር ተቋሙ አዲሱን ስርአተ ትምህርት በአግባቡ ተግባራዊ ለማድረግ እየተከተለ የሚገኘውን አ ሰራር በመመልከት አበረታተዋል።