አዲስ አበባ 3/13/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስድስቱ ኢ- ስኩል ሶፍትዌሮች SMIS (SCHOOL MANAGEMENT INFORMATION SYSTEM) ውስጥ አንዱ ክፍል የሆነውን የተማሪዎች ምዝገባ ማካሄጃ ሶፍትዌር ሙከራ ማካሄድ ጀመረ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቴክኖሎጂ መረጃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ዳኜ የሶፍትዌሩን ሙከራ ትግበራ ለማካሄድ ከተመረጡ ሶስት ትምህርት ቤቶች አንዱ በሆነው ኮከበ ጽባህ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስጀምረዋል፡፡በሙከራ ትግበራውም ቀጣይ ተማሪዎች በራሳቸው ስምና የመግቢያ ኮድ (user name & password)መጠቀም እንደሚስችላቸው ተነግሯል፡፡