Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

Welcome To Addis Ababa Education Bureau.
እንኳን ወደ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በደህና መጡ።


Upcoming events

32ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባኤ

-

09:40 AM - 05:40 PM

27 ተኛዉ ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባኤ

-

09:35 AM - 03:50 PM

ስፖርታዊ ውድድር

-

05:40 PM - 07:40 PM

የተማሪዎች ሩጫ ውድድር

-

10:00 AM - 09:55 PM

Recent news

News
የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት 32ኛውን የትምህርት ጉባኤ “በዕውቀት እና ክህሎት የበቃ ትውልድ በማፍራት ኢትዮጵያን የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋታለን” በሚል መሪ ሀሳብ አካሂዷል፡፡

የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጌታሁን አበራና የአዲ.. Read More »

News
ብርሃን የዓይነስዉራን አዳሪ ትምህርት ቤት ከክልልና ከተማ አትዳደር ትምህርት ቢሮ ተወካዮችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት አካሄደ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ብርሃን የዓይነ-ስዉራን አዳሪ .. Read More »

News
የልደታ ክፍለከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት የ2017 ዓ.ም የትምህርት ጉባኤውን በዕውቀት እና ክህሎት የበቃ ትውልድን በማፍራት ኢትዮጵያን ተምሳሌት ሀገር እናደርጋለን በሚል መሪ ቃል አካሄደ።

በጉባኤው የጽህፈት ቤቱ የ2017 ዓ.ም አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም እቅድ .. Read More »

Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library
Map
Location mapping

Gallery

Notice

notice
ማስታወቂያ!

ትምህርት ሚኒስቴር  ከፍተኛ ተሰጥኦና ብቃት ያላቸው ተማሪዎች መልምሎ ልዩ ትምህርትና ስልጠና እንዲያገኙ በፌደራል ደረጃ በተቋቋሙ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ <..

notice
Call for Registration: EGATE Short Training..

The Ethiopian Gifted and Talented Education School (EGATE) announces a call for registration for one-month training programs tailored f..

notice
ለወጣት ፈጠራ ባለሞያዎች የቀረበ የስልጠና ጥሪ!

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ባለ ተሰጥኦና ተውህቦ ማበልጸግ ትምህርት ቤት የአጭር ጊዜ የሥልጠና መርሃ ግብሮች  በተለያዩ ዘርፎች አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።

   

notice
በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች..

መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ የሚገኙ ሲሆን በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ..

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question

Copyright © All rights reserved.